ቀን: ነሀሴ 22, 2018

ማስታወቂያ

  • በክፍለ ከተማው ለምትገኙ ኢንተርፕራይዞች በሙሉ! የልደታ ክፍለ ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት በሥራ ቦታዎች ላይ ተደራጅተው ለሚሰሩ ኢንተርፕራይዞች የ2019 በጀት ዓመት የውል ማደሻ ጊዜ ከሐምሌ 1/2018 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2019 ዓ.ም ድረስ መሆኑን በመግለጽ ውላቸውን ያላደሱ አካላት በአስቸኳይ ቀርበው እንዲያድሱ ጥሪ አቀረበ።



      
       የልደታ መስሪያ ቦታዎች ልማትና አስተዳደር ጽ/ቤት

ዝርዝር መረጃ