image
image
image
image
image

የልደታ ክ/ከተማ የመስሪያ ቦታዎች ልማት ጽ/ቤት በዓለም ለ21ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ22ኛ ጊዜ የሚከበረውን የፀረ-ሙስና ቀን በፓናል ውይይት አክብሯል።

ህዳር 16, 2017
በውይይቱ የስነ-ምግባር እሴቶችን አክብሮ መስራት የሁሉም ዜጋ ግዴታ መሆኑን ተገልጿል። ፍትሀዊነትን መርህ አድርጎ በመስራት ለሀገር ዕድገትና ብልፅግና የድርሻን መወጣት ከሁሉም እንደሚጠበቅ በፓናል ውይይቱ ተመላክቷል። ስነ-ምግባራዊ ትውልድ ግንባታ ላይ ትኩረት አድርጎ መስራት ይገባልም ተብሏል።

መልዕክትዎን ይላኩ

ሌሎች ዜናዎች